ተክለሃይማኖት
✦
ተክለሃይማኖት ተክለ አብ ተክለ ወልድ
ተክለ መንፈስቅዱስ
አባታችን አማልደን አስታርቀን
ከፈጣሪ ጋር ከአምላካችን፪
በሦስት ቀን ሥላሴን ያመስገንህ
ከጭንጫ ድንጋይ ውኃ ያፈለቅህ
አባታችን ተክለሃይማኖት
አማልደን በኃጢአት እንዳንሞት፪
እንደ መላእከት ክንፍ የተሠጠህ
ሰማእት ነቢይ አንድም ካህን ነህ
መምህራችን ሐዲስ ሐዋርያ ፪
አስተምረን የጽድቅ ባለሞያ፪
አዝ---------------
እንደ ሱራፌል በሰማይ ሲያጥን
በምድር ላይ ረድእ ሆኖ ማገልገሉን
በተሠጠው ጸጋ ሲያስነሣ ሙታን
ክህነቱ ከአንተ ዘንድ ናት
አባታችን ፍታን ከኃጢአት ፪
አዝ ------------------
ተክለ መንፈስቅዱስ
አባታችን አማልደን አስታርቀን
ከፈጣሪ ጋር ከአምላካችን፪
በሦስት ቀን ሥላሴን ያመስገንህ
ከጭንጫ ድንጋይ ውኃ ያፈለቅህ
አባታችን ተክለሃይማኖት
አማልደን በኃጢአት እንዳንሞት፪
እንደ መላእከት ክንፍ የተሠጠህ
ሰማእት ነቢይ አንድም ካህን ነህ
መምህራችን ሐዲስ ሐዋርያ ፪
አስተምረን የጽድቅ ባለሞያ፪
አዝ---------------
እንደ ሱራፌል በሰማይ ሲያጥን
በምድር ላይ ረድእ ሆኖ ማገልገሉን
በተሠጠው ጸጋ ሲያስነሣ ሙታን
ክህነቱ ከአንተ ዘንድ ናት
አባታችን ፍታን ከኃጢአት ፪
አዝ ------------------
✦