ተናገራ ዕዝራ

ተናገራ እዝራ ተናገራ ዳዊት ዘመራ
ተናገራ እዝራ በመሠንቆ ዳዊት ዘመራ
ተናገራ እያጫወታት ዳዊት ዘመራ
ተናገራ ሳታውቀው አለፈ ዳዊት ዘመራ
ተናገራ ያ መልአከ ሞት ዳዊት ዘመራ
ተናገራ እዝራ ተናጋራ ዳዊት ዘመራ
ተናገራ ውኆች ቀለም ሆነው ዳዊት ዘመራ
ተናገራ እንጨቶች ብእር ዳዊት ዘመራ
ተናገራ እዝራ ተናገራ ዳዊት ዘመራ
ተናገራ ቢጽፉት አያልቅም ዳዊት ዘመራ
ተናገራ የማርያምን ክብር ዳዊት ዘመራ
← መዝሙር