ተነስዓ

ንግበር በዓለ በቃለ አሚን ንግበር በዓለ
ንግበር በዓለ የሠራውን ሥጋ ንግበር በዓለ
ንግበር በዓለ በፈቃዱ ለብሶ ንግበር በዓለ
ንግበር በዓለ የወደቀውን ሰው ንግበር በዓለ
ንግበር በዓለ ከቦታው መልሶ ንግበር በዓለ
ንግበር በዓለ ጠላት ዲያብሎስን ንግበር በዓለ
ንግበር በዓለ በመስቀል ድል ነሥቶ ንግበር በዓለ
ንግበር በዓለ ሰላምን ሰበከ ንግበር በዓለ
ንግበር በዓለ ከሙታን ተነሥቶ ንግበር በዓለ
አዝ............................................
ንግበር በዓለ ሔዋን ያዘጋችው ንግበር በዓለ
ንግበር በዓለ የገነት ደጃፍ ንግበር በዓለ
ንግበር በዓለ ሲጠበቅ የኖረው ንግበር በዓለ
ንግበር በዓለ በሱራፌል ሰይፍ ንግበር በዓለ
ንግበር በዓለ እሰይ የምሥራች ንግበር በዓለ
ንግበር በዓለ ዕልል እንበል ንግበር በዓለ
ንግበር በዓለ ዳግም ተከፈተ ንግበር በዓለ
ንግበር በዓለ በማርያም ድንግል ንግበር በዓለ
አዝ.............................................
ንግበር በዓለ ሞቶ የነበረ ንግበር በዓለ
ንግበር በዓለ የዋሁ አዳም ንግበር በዓለ
ንግበር በዓለ ዕፀ በለስ በልቶ ንግበር በዓለ
ንግበር በዓለ ደርሶበት መርገም ንግበር በዓለ
ንግበር በዓለ እንዲኖር ታድሶ ንግበር በዓለ
ንግበር በዓለ እስከ ዘለዓለም ንግበር በዓለ
ንግበር በዓለድኅነትን አገኘ ንግበር በዓለ
ንግበር በዓለ በክርስቶስ ደም ንግበር በዓለ
አዝ..........................................
ንግበር በዓለ የጥበብ ሀገር ንግበር በዓለ
ንግበር በዓለ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ንግበር በዓለ
ንግበር በዓለ ዕውቀትን አሳድር ንግበር በዓለ
ንግበር በዓለ በሕዝቦችህ ላይ ንግበር በዓለ
ንግበር በዓለ ሃሌ ሃሌ ሉያ ንግበር በዓለ
ንግበር በዓለ ሃሌ ሃሌ ሉያ ንግበር በዓለ
ንግበር በዓለ ሰላምን አድላት ንግበር በዓለ
ንግበር በዓለ ለኢትዮጵያ ንግበር በዓለ
← መዝሙር