ተሰቀልክ ወይ
✦
ኦ ጌ ሆይ ተሰቀልክ ወይ ፪
ምድር አለቀሰች እያለች ዋይ ዋይ
ኦ ጌ ሆይ ተሰቀልክ ወይ
ኮረብቶች ደንግጠው መድረሻ ጠፋ ቸው
ከዋክብትም ፈርተው ጨለማ ዋጣቸው
እጅግ አይደንቅም ወይ ጌ መሰቀሉ
የጌቶቹ ጌ ችንኝር ላይ መዋሉ
ሰማይና ምድርን በፈጠረበት
ጨለማና ብርሃን ባደረገበት
ችንኝር ተከሉበት መትተው በብረት ፪
ድንግል አለቀሰች ዕንባዋ ፈሰሰ
ስደተኛ ልጅዋ መከራን ቀመሰ
ሕማሙን ሳስበው አለቅሳለሁኝ
የስቃዩን ነገር አስባለሁኝ
ዕንባዬን ጠራርገአ ርሃቤን ተኝፍሎ
ሞተልኝ ጌ ዬ ስለ ሞቴ ብሎ
እኔ ልሙትልህ ሲለኝ ሰማሁት
እንዲህ የወደደኝ ምን አደረኩለት
ምድር አለቀሰች እያለች ዋይ ዋይ
ኦ ጌ ሆይ ተሰቀልክ ወይ
ኮረብቶች ደንግጠው መድረሻ ጠፋ ቸው
ከዋክብትም ፈርተው ጨለማ ዋጣቸው
እጅግ አይደንቅም ወይ ጌ መሰቀሉ
የጌቶቹ ጌ ችንኝር ላይ መዋሉ
ሰማይና ምድርን በፈጠረበት
ጨለማና ብርሃን ባደረገበት
ችንኝር ተከሉበት መትተው በብረት ፪
ድንግል አለቀሰች ዕንባዋ ፈሰሰ
ስደተኛ ልጅዋ መከራን ቀመሰ
ሕማሙን ሳስበው አለቅሳለሁኝ
የስቃዩን ነገር አስባለሁኝ
ዕንባዬን ጠራርገአ ርሃቤን ተኝፍሎ
ሞተልኝ ጌ ዬ ስለ ሞቴ ብሎ
እኔ ልሙትልህ ሲለኝ ሰማሁት
እንዲህ የወደደኝ ምን አደረኩለት
✦