ተስፋ አለኝ
✦
ተስፋ አለኝ በአምላኬ
ተስፋ አለኝ በእግዚአብሔር
ምናምንቴ ሆኜ በዚህች ምድር ብኖር
ተስፋ አለኝ በእግዚአብሔር
ጥበብ የተሞሉ ላላቅ ኃይለኞች
ሥልጣን የጨበጡ የምድር ብርቱ−ች
ስላልተመረጡ በሀብ ቸው ብዛት
ተስፋ አለኝ ለጽድቁ ለሰማያዊ ቤት፪
የአምላክ ዓይን ልዩ ነው አያዳላም ለሰው
ፍቅሩ ለፍጥረቱ ምንጊዜም እኩል ነው
ፀሐይን ለፍጥረት ያወጣል በእኩል
ጻድቅና ኃጥእ ክፉ ሰው ነው ሳይል፪
በኃጢአት ብወድቅም ሕይወቴ ቢገአድፍ
በንስሓ ዳንኩኝ እኔ ሳልቀሰፍ
አምላክ ቸርነቱ ምሕረቱ አድኖኝ
አዲሲቷን ምድር እናፍቃለሁኝ ፪
ያለፈው በደሌ ተደምስሷልና
ወደፊት ለፍቅሩ ለጽድቅ ሥራ ልቅና
በዓለም ከሚኖሩ ባለተስፋ ሁነውሰላም ያገኛል ክርስቶስን መርጠው ፪
ተስፋ አለኝ በእግዚአብሔር
ምናምንቴ ሆኜ በዚህች ምድር ብኖር
ተስፋ አለኝ በእግዚአብሔር
ጥበብ የተሞሉ ላላቅ ኃይለኞች
ሥልጣን የጨበጡ የምድር ብርቱ−ች
ስላልተመረጡ በሀብ ቸው ብዛት
ተስፋ አለኝ ለጽድቁ ለሰማያዊ ቤት፪
የአምላክ ዓይን ልዩ ነው አያዳላም ለሰው
ፍቅሩ ለፍጥረቱ ምንጊዜም እኩል ነው
ፀሐይን ለፍጥረት ያወጣል በእኩል
ጻድቅና ኃጥእ ክፉ ሰው ነው ሳይል፪
በኃጢአት ብወድቅም ሕይወቴ ቢገአድፍ
በንስሓ ዳንኩኝ እኔ ሳልቀሰፍ
አምላክ ቸርነቱ ምሕረቱ አድኖኝ
አዲሲቷን ምድር እናፍቃለሁኝ ፪
ያለፈው በደሌ ተደምስሷልና
ወደፊት ለፍቅሩ ለጽድቅ ሥራ ልቅና
በዓለም ከሚኖሩ ባለተስፋ ሁነውሰላም ያገኛል ክርስቶስን መርጠው ፪
✦