ተዋሕዶ

ተዋሕዶ ሰማያዊት
የቀናች እምነት ሃሌ ሉያ
ተዋሕዶ መንፈሳዊት
የመንፈስ መብራት ሃሌ ሉያ
ተዋሕዶ መለኮ ዊ
ንጽሕት እምነት ሃሌሉያ
በአንቺ ስላመኑ ሰማዕ ት
ተፈተኑ በእሳት ሃሌ ሉያ
በአንቺ ስላመኑ ቅዱሳን
ድል ነሱ ሰይጣን ሃሌ ሉያ
እንደወርቅ ፀርተው
አበራ ገድላቸው ሃሌ ሉያ
ክርስቲያኖች አስተውሉ
መዝኑ አስተውሉ ሃሌ ሉያ
ትኑርልን እምነ ችን
ተዋሕዶ መክበሪያችን ሃሌ ሉያ
← መዝሙር