ትዌድሶ

ለተክለ ሃይማኖት ጻድቅ መጠነ ብዝኃ ህማሙ
ትዌድሶ ደብረ ሊባኖሰ ገዳሙ
እስመ በውስቴታ ተገብረ ፍልሠተ ሥጋሁ ወአጽሙ
ትዌድሶ----------
እምነ አድባራት ኩሎን ዘተለአለት በስሙ ትዌድሶ
ኢየሱስ ክርስቶሰ እንተ ቀደሳ በደሙ
ትዌድሶ---------
ትርጉም ፡ - ጻድቁ ተክለሃይማኖት ብዙ ህማም የተቀበለባት ቅዱስ አጽሙ ያረፈባት በስሙ ከታነጹት አድባራት ሁሉ ከፍያለች ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ የቀደሳት ደብረ ሊባኖስ ታመሰግነዋለች
← መዝሙር