ትዉልድ ሁሉ

ትዉልድ ሁሉ ብጽናሽን ክብርሽን ሁልጊዜ ያደንቃሉ
መመኪያችን መጠጊያችን ተስፋችን አንቺ ነሽ እያሉ
ያገኑሻል ያከብሩሻል ፍጥረታት በሙሉ
← መዝሙር