ጸጋ ነሣእነ

ጸጋ ነሣእነ ወሕይወተ ረከብነ በኃይለ መስቀሉ ለኢየሱስ ክርስቶስ በኃይለ መስቀሉ
ኪያከ እግዚኦ ነአኩት ወንሴብሐከ እግዚአብሔር
ጸጋን ተቀበልን ሕይወትንም አገኘን በመስቀሉ ኃይል በኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀሉ ኃይል
አቤቱ አንተን እናመሰግንሃለን እግዚአብሔር
← መዝሙር