ጸለየ ጸሎተ
✦
ጸለየ ጸሎተ ወአውረደ ዝናማተ ኤልያስ ነቢየ ልዑል ፪
መሥዋዕተ ስብሐት ለአምላኩ አዕረገ በሠረገላ ዘእሳት ዐርገ ነቢየ ልዑል (2

ጸለየ ጸሎትን አወረደም ዝናማትን ኤልያስ የልዑል ነቢይ ፪
የምስጋና መሥዋዕትን ለአምላኩ አሳረገ በእሳት ሠረገላ አረገ የልዑል ነቢይ ፪