Esubalew Chekol
Contributions
Projects
Blog
Resume
Links
ጼና አልባሲሁ
✦
ጼና አልባሲሁ
፪
ለገብረመንፈስቅዱስ ከመጼና ስሂን
፪
አልባሲሁ ዘሜላት
፪
ዘወረደ ውስተ ገነት
፪
ትርጉም ፡ -
የገብረ መንፈስ ቅዱስ ልብሳቸው እንደ ሽቱ ያማረ ነው ደግሞም ልብሳቸው እንደነጭ ሐር ነው እርሱም ወደ ገነት የወረደ ነው
✦
← መዝሙር