ጽድቅ ተክለ አልፋ

ጽድቅ ተክለ አልፋ
ጽድቅ ወከመ ወናህ ሌሊተ
ኸኸ ይበል ኸኸ
ወገድሉ ጸዳል እንደ ኮከብ እንደጨረቃ
እንደ ቀን ፀሐይ ተክለ አልፋ እንቁባሕርይ
ኸኸ ይበል ኸኸ
ጽድቅ ተ/ሃይማኖት ዘደብሩ ሲና
ወኢቲሣ ግሩም መዋኢ አንበሳ
ኸኸ ይበል ኸኸ
ጻድቅ ገብረመንፈስቅዱስ በምድረ ዝቋላ
ወዘምድረ ከብድ መለኮት መንፈሣዊ
ነበልባላዊ ባሕረ ገዳማዊ
← መዝሙር