ጽላት ዘሙሴ
✦
ጽላት ዘሙሴ እፀጳጦስ ዘሲና፪
ፀናጽል ፭ ለአሮን ካህን፪
ፀናጽል ፭ ለአሮን ካህን፪
አልፌለሁና እመቤቴ ያን ሁሉ መከራ
ከእኔ ጋር ስለሆንሽ እመቤቴ
ስምሽን ስጠራ ስምሽን ስጠራ
በዚያ በጭንቅ ቀን ድንግል
እጅግ በሚያስፈራ
ማን ያድነኝ ነበር
ስምሽን ባልጠራ
በሞት እና ህይወት
መካከል ብሆንም
ተአምርሽ አነሳኝ
ማርያም አልተውሽኝም
ድንግል አልተውሽኝም
አዝ
እጅግ የከበደ ነበር ያገኘኝ ፈተና
ታሪክ ሆኖ ቀረ እመቤቴ ባንቺ ዳንኩኝና ፪
ዙሪያው የሚያስፈራ ድንግል
ጽኑ ነው ገደሉ
በዚያ የወደቁ
እንዴት ይተርፋሉ
ስምሽ ድጋፍ ሆኖ
ከስር ተነጠፈ
በሚያስደንቅ ምስጢር
ህይወቴ ተረፈ ህይወቴ ተረፈ
አዝ
ከእኔ ጋር ስለሆንሽ እመቤቴ
ስምሽን ስጠራ ስምሽን ስጠራ
በዚያ በጭንቅ ቀን ድንግል
እጅግ በሚያስፈራ
ማን ያድነኝ ነበር
ስምሽን ባልጠራ
በሞት እና ህይወት
መካከል ብሆንም
ተአምርሽ አነሳኝ
ማርያም አልተውሽኝም
ድንግል አልተውሽኝም
አዝ
እጅግ የከበደ ነበር ያገኘኝ ፈተና
ታሪክ ሆኖ ቀረ እመቤቴ ባንቺ ዳንኩኝና ፪
ዙሪያው የሚያስፈራ ድንግል
ጽኑ ነው ገደሉ
በዚያ የወደቁ
እንዴት ይተርፋሉ
ስምሽ ድጋፍ ሆኖ
ከስር ተነጠፈ
በሚያስደንቅ ምስጢር
ህይወቴ ተረፈ ህይወቴ ተረፈ
አዝ
✦