ጾም ታድናለች
✦
ነቢዩ ዳንኤል በጾም ስላመነ ፪
ከአንበሶች ጉድጓድ ሕይወቱን አዳነ፪
ኤልያስ የወጣ በእሳት ሠረገላ ፪
በጾም በጸሎት ነው አይደለም በሌላ፪
የነፍስንም ቁስል ጾም ድናለች ፪
የሥጋን ፍላጎት እያደከመች ፪
እስቲ ልብ እናድርግ እናስተውል ደግሞ፪
ጌ ለሐዋርያት ያላቸውን ቀድሞ ፪
ይህ ርኩስ መንፈስ ሊወጣ የሚችል፪
በጾም በጸሎት ነው እንደ ወንጌሉ ቃል ፪
ከአንበሶች ጉድጓድ ሕይወቱን አዳነ፪
ኤልያስ የወጣ በእሳት ሠረገላ ፪
በጾም በጸሎት ነው አይደለም በሌላ፪
የነፍስንም ቁስል ጾም ድናለች ፪
የሥጋን ፍላጎት እያደከመች ፪
እስቲ ልብ እናድርግ እናስተውል ደግሞ፪
ጌ ለሐዋርያት ያላቸውን ቀድሞ ፪
ይህ ርኩስ መንፈስ ሊወጣ የሚችል፪
በጾም በጸሎት ነው እንደ ወንጌሉ ቃል ፪
✦