ዑራኤል ሊቅ
✦
ዑራኤል ሊቅ ልብሱ ዘመብረቅ
Ureal leeq lebsu zemebrek
ዓይኑ ዘርግብ ዓይኑ ፬ ዑራኤል ሀመልማለ ወርቅ ኧኸ
Ayinu zergb ayinu ፬ Urael hamelemale werq ehe
Ureal leeq lebsu zemebrek
ዓይኑ ዘርግብ ዓይኑ ፬ ዑራኤል ሀመልማለ ወርቅ ኧኸ
Ayinu zergb ayinu ፬ Urael hamelemale werq ehe
ትርጉም ፡ - የመላእክት አለቃ የሆነ ቅዱስ ዑራኤል ልብሱ የመብረቅ አይኑም
Yemelaekt aleqa yehone Urael lebsu yemebrek ayinum
የርግብ አይን የመሰለ ነው:: ዑራኤል የወርቅ ሐመልማል ነው::
yerigib aayin yemesele new. Ureal yewerq hamelmal new.
✦