ወአመ ምጽአቱሰ
✦
ወአመ ምጽአቱሰ ለወልደ እጏለ እምሕያው፪
ይትከወስ ኩሉ ኃይለ ሰማያት ወምድር አሜሃ ይበክዩ ኩሎሙ ኃጥአነ ምድር፪
አማርኛ
የሰው ልጅ ክርስቶስ በሚመጣበት ጊዜ
የሰማይና የምድር ኃይል ሁሉ ይናወጣል ያን ጊዜ የምድር ኃጢአተኞች ሁሉም ያለቅሳሉ