ወደ ቤተ እግዚአብሔር
✦
ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንሒድ ሲሉኝ ፪
እንደ ዳዊት እንደ ንጉሡ ተደሰትኩኝ ፬
መላእክት በሰማይ የሚያመሰግኑህ ፪
አምላኝችን ፈቃድህ ይሁን እንዘምርልህ ፬
ሞትን አሸንፎ ለተነሣው ጌ ፪
ዘምሩለት ተቀኙለት ጠዋትና ማ ፬
በመስቀል ላይ ሆኖ ሲወጋ ጎኑን ፪
ውኃና ደም በአንድ ላይ ሆኖ ፈሰሰልን ፬
በውኃው ተጠምቀን ደሙን ጠጥተን
መንግሥቱን እንድንወርስ ስላደረገን
ስሙ ይመስገን የጌ ችን
ስሙ ይመስገን የአምላኝችን
እንደ ዳዊት እንደ ንጉሡ ተደሰትኩኝ ፬
መላእክት በሰማይ የሚያመሰግኑህ ፪
አምላኝችን ፈቃድህ ይሁን እንዘምርልህ ፬
ሞትን አሸንፎ ለተነሣው ጌ ፪
ዘምሩለት ተቀኙለት ጠዋትና ማ ፬
በመስቀል ላይ ሆኖ ሲወጋ ጎኑን ፪
ውኃና ደም በአንድ ላይ ሆኖ ፈሰሰልን ፬
በውኃው ተጠምቀን ደሙን ጠጥተን
መንግሥቱን እንድንወርስ ስላደረገን
ስሙ ይመስገን የጌ ችን
ስሙ ይመስገን የአምላኝችን
✦