ወደ ምሥራቅ እዮ
✦
ወደ ምሥራቅ እዩ ወደ ፀሐይ መውጫ
ድንግልን ክበቧት እንበል ሃሌ ሊያ
ለአምላክ እናት ለአዛኝት እልል እንበል እንዘምርለት፪
ወገኖች ተነሡ እናታችን መጣች
ሰሟን ስንጠራ መቼ ትቀራለች
የተከዘን ልታጽናና ነይ ስንላት ትመጣለችና፪
የጽጌው ማኅሌት በጸሎት ሲጀመር
ማርያም ትመጣለች በደመና በአየር
ንኢ ስንል በሰዓታት
ልታባርከን ትመጣለች በእውነት፪
ፍልሠታ ሲጀመር ቃል ኪዳን ገብታለች
የሌሊት ውዳሴን ንኢን ትሰማለች
ሕፃናቱን በበረከት ልትጎበኘን ትመጣለች በእውነት
በፍጽም ቸርነት አንዲምረን ጌታ
በአማላጅነትሽ ሁኚልን መከታ
በእናታቸን አለኝታችን
እንድናለን ደንግል አንቺን ይዘን
ሃሌ ሃሌ ሉያ፪
እስመ ዝንቱ ኡራኤል እስመ ዝንቱ ለዓለም ብርሃኑ፪
ድንግልን ክበቧት እንበል ሃሌ ሊያ
ለአምላክ እናት ለአዛኝት እልል እንበል እንዘምርለት፪
ወገኖች ተነሡ እናታችን መጣች
ሰሟን ስንጠራ መቼ ትቀራለች
የተከዘን ልታጽናና ነይ ስንላት ትመጣለችና፪
የጽጌው ማኅሌት በጸሎት ሲጀመር
ማርያም ትመጣለች በደመና በአየር
ንኢ ስንል በሰዓታት
ልታባርከን ትመጣለች በእውነት፪
ፍልሠታ ሲጀመር ቃል ኪዳን ገብታለች
የሌሊት ውዳሴን ንኢን ትሰማለች
ሕፃናቱን በበረከት ልትጎበኘን ትመጣለች በእውነት
በፍጽም ቸርነት አንዲምረን ጌታ
በአማላጅነትሽ ሁኚልን መከታ
በእናታቸን አለኝታችን
እንድናለን ደንግል አንቺን ይዘን
ሃሌ ሃሌ ሉያ፪
እስመ ዝንቱ ኡራኤል እስመ ዝንቱ ለዓለም ብርሃኑ፪
✦