ወደ ምሥራቅ እዩ
✦
ወደ ምሥራቅ እዩ ወደ ፀሐይ መውጫ
ድንግልን ክበቧት እንበል ሃሌ ሉያ
ለአምላክ እናት ለአዛኝት ፪
እልል እንበል እንዘምርላት ፪
ድንግልን ክበቧት እንበል ሃሌ ሉያ
ለአምላክ እናት ለአዛኝት ፪
እልል እንበል እንዘምርላት ፪
ወገኖች ተነሡ እናችን መጣች
ስሟን ስንጠራ መኟ ትቀራለች
የተከዘን ልጽናና ነይ ሰንላት ትመጣለችና ፪
የጽጌው ማኅሌት በጸሎት ሲጀመር
ማርያም ትመጣለች በደመና አየር
ንዒ ስንል በሠዓት ልትባርከን ትመጣለች በእውነት
፪
አዝ ----------------
ፍልሰታ ሲጀመር ቃል ኪዳን ገብታለች
የሌሊት ውዳሴን ንዒን ትሰማለች
ሕጻናትን በበረከት ልትጎበኝ
ትመጣለች በእውነት ፪
አዝ ----------------
በፍጹም ቸርነት እንዲምረን ጌታ
በአማላጅነትሽ ሁኚልን መከታ
እናችን አለኝችን እንድናለን
ድንግል አንቺን ይዘን ፪
አዝ ----------------
ሃሌ ሃሌ ሉያ ፪
እስመ ዝንቱ ዑራኤል እስመ ዝንቱ ለዓለም
ብርሃን ፪
ስሟን ስንጠራ መኟ ትቀራለች
የተከዘን ልጽናና ነይ ሰንላት ትመጣለችና ፪
የጽጌው ማኅሌት በጸሎት ሲጀመር
ማርያም ትመጣለች በደመና አየር
ንዒ ስንል በሠዓት ልትባርከን ትመጣለች በእውነት
፪
አዝ ----------------
ፍልሰታ ሲጀመር ቃል ኪዳን ገብታለች
የሌሊት ውዳሴን ንዒን ትሰማለች
ሕጻናትን በበረከት ልትጎበኝ
ትመጣለች በእውነት ፪
አዝ ----------------
በፍጹም ቸርነት እንዲምረን ጌታ
በአማላጅነትሽ ሁኚልን መከታ
እናችን አለኝችን እንድናለን
ድንግል አንቺን ይዘን ፪
አዝ ----------------
ሃሌ ሃሌ ሉያ ፪
እስመ ዝንቱ ዑራኤል እስመ ዝንቱ ለዓለም
ብርሃን ፪
✦