ወዶናልና ዳግም
✦
ወዶናልና ዳግም አይጠላንም
አይቶናልና መቼም አይረሳንም
ወረት የሌለው ታማኝ ቅዱስ ጌታ
ከኛ ጋራ ነው ሁሌም ጠዋት ማታ
አይቶናልና መቼም አይረሳንም
ወረት የሌለው ታማኝ ቅዱስ ጌታ
ከኛ ጋራ ነው ሁሌም ጠዋት ማታ
ከድቅድቁ አለም ከጨለማዉ ስፍራ
ወደሚደነቅ ብርሃን እየጠራ
ህዝቦቹ ሳንሆን ህዝቦቹ አደረገን
እስራኤል ዘነፍስ ርስት አገኘን
ወደሚደነቅ ብርሃን እየጠራ
ህዝቦቹ ሳንሆን ህዝቦቹ አደረገን
እስራኤል ዘነፍስ ርስት አገኘን
ጥበበኞችን ለማሳፈር ብሎ
ስጋን ለበሰ ሁላችንን መስሎ
በእግዚአብሔር ልጅ ሞተ ህይወት አገኘን
ነፃነትን ሰጠን እልል እልል እንበል
ስጋን ለበሰ ሁላችንን መስሎ
በእግዚአብሔር ልጅ ሞተ ህይወት አገኘን
ነፃነትን ሰጠን እልል እልል እንበል
ብራብ ምግቤ ነው ብጠማ መጠጤ
ብታረዝ ልብሴ ብቸገር ምርኩዜ
ኃይሌ ብርታቴ መጽናኛየ እርሱ ነው
የጠላቶቸን ክንድ የሰባበረው
ብታረዝ ልብሴ ብቸገር ምርኩዜ
ኃይሌ ብርታቴ መጽናኛየ እርሱ ነው
የጠላቶቸን ክንድ የሰባበረው
✦