ወእንዘ ትፈትል
✦
እመቤቴ ማርያም ሆይ እለምንሻለሁ
ከልጅሽ አማልጅን ፫ ከፊትሽ ቆሜአለሁ
እባክሽ አማልጅኝ የአምላክ እናት ድንግል
ምን ጊዜም አይጠፋም፫ ከአዳም ልጅ በደል
በደላች ብዙ ነው ልመናችን ትንሽ
ምሕረትን ጠይቂልን ፫ ድንግል ከልጅሽ
ከልጅሽ አማልጅን ፫ ከፊትሽ ቆሜአለሁ
እባክሽ አማልጅኝ የአምላክ እናት ድንግል
ምን ጊዜም አይጠፋም፫ ከአዳም ልጅ በደል
በደላች ብዙ ነው ልመናችን ትንሽ
ምሕረትን ጠይቂልን ፫ ድንግል ከልጅሽ
✦