ወይቤሎሙ
✦
ወንጌለ መንግሥተ ሰማያት ፬
በሕይወታችሁ ስበኩ በኑሮአችሁ
ከጽንፍ እሰከ ጽንፍ
በዓለም ዙሪያ አዳርሱ ሳትሰለቹ
ደመና ጠቅሳችሁ እንደወፏ
አዝ ---
በኃጢአት ገመድ ተይዞ ለታሰረው
በዓለም ጽልመት ለተዋጠው
የእውነት መንገድ ብርሃን ለጠፋበት
በሁለንተናው ፈንጥቁበት
አዝ ---
የጽድቅ እንጀራ በማጣት ለተራበው
የሕይወታችን ውኃ ለተጠማው
ቀቢፀ ተስፋ በልቡ ላደረባት
የወንጌልን ማእድ አቅርቡለት
አዝ ---
አርድአተ ወንጌል ካህናት ሊቃውንት
ለተልእኮ የጠራችሁ
ከእውነተኛው ምንጭ ከጌታ ከባሕሩ
ከሕይወትን ውኃ የጠጠችሁ
አዝ ---
ወይበሎሙ ሑሩ ወመሐሩ ለዘየአምን /2
ወንጌል መንግሥተ ሰማያት /4
በሕይወታችሁ ስበኩ በኑሮአችሁ
ከጽንፍ እሰከ ጽንፍ
በዓለም ዙሪያ አዳርሱ ሳትሰለቹ
ደመና ጠቅሳችሁ እንደወፏ
አዝ ---
በኃጢአት ገመድ ተይዞ ለታሰረው
በዓለም ጽልመት ለተዋጠው
የእውነት መንገድ ብርሃን ለጠፋበት
በሁለንተናው ፈንጥቁበት
አዝ ---
የጽድቅ እንጀራ በማጣት ለተራበው
የሕይወታችን ውኃ ለተጠማው
ቀቢፀ ተስፋ በልቡ ላደረባት
የወንጌልን ማእድ አቅርቡለት
አዝ ---
አርድአተ ወንጌል ካህናት ሊቃውንት
ለተልእኮ የጠራችሁ
ከእውነተኛው ምንጭ ከጌታ ከባሕሩ
ከሕይወትን ውኃ የጠጠችሁ
አዝ ---
ወይበሎሙ ሑሩ ወመሐሩ ለዘየአምን /2
ወንጌል መንግሥተ ሰማያት /4
✦