ውእቱ ሊቆሙ

ውእቱ ሊቆሙ ለመላእክት ወመልአኮሙ
ስሙ ሚካኤል
ልብሱ ዘመብረቅ ዓይኑ ዘርግብ ሊቀ መላእክት
ትርጉም ፡ - ለመላእክት አለቃቸው እርሱ ነው ስሙ ሚካኤል ነው የሚካኤል ልብሱ የመብረቅ አይኖቹም የርግብ ዓይኖቹ ይመስላሉ
← መዝሙር