Esubalew Chekol
Contributions
Projects
Blog
Resume
Links
ውእቱ_ሚካኤል
✦
ውእቱ_ሚካኤል
ውእቱ ሚካኤል መልአከ ሃይል ልዑል ውእቱ ልዑለ መንበር
ይስአል ለነ ረዳኤ ይኩነነ ይስአል ለነ አመ ምንዳቤ
ትርጉም ፡ -
፦
ከፍ ያለ ኃያል መልአክ ሚካኤል እሱ ነው ይለምንልን በችግራችንም ረዳታችን ይሁን
✦
← መዝሙር