ውእቱ ሩፋኤል

ውእቱ ሩፋኤል ውእቱ መልአከ ኃይል
ልኡል ውእቱ ልኡል መንበር
ይስአል ለነ ይስአል ለኢትዮጵያ
ትርጉም ፡ - የኃይል መልአክ ሩፋኤል ነው እኛን ይጠብቀን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ይርዳልን
← መዝሙር