ያከብርዋ ለሰንበት
✦
ያከብርዋ ለሰንበት መላእክት በሰማያት ጻድቃን በውስተ ገነት ፪
ወኩሉ ፍጥረት ዓሣት ወአናብርት እለ ውስተ ደይን ያዕረፉ ባቲ እስመ ባቲ አዕረፈ እም ኩሉ ግብሩ ፪
ያከብሯ ል ሰንበትን መላእክት በሰማያት ጻድቃንም በገነት ፪
ፍጥረ ት በሙሉ ዓሳ−ችና አንበሪ−ች በመቃብር ያሉ ያከብሯ ል አምላክ በእርሷ እንዳረፈ ከሥራው ሁሉ ፪