ያከብርዋ
✦
ያከብርዋ ለሰንበት መላእክት
በሰማያት ጻድቃን በውስተ ገነት/፪
ወኵሉ ፍጥረት ዓሣት ወአናብርት፪
እለውስተ ደይን ያእረፉ ባቲ
እስመ ባቲ አእረፈ እምኵሉ ግብሩ ፪
ያከብሯታል ሰንበትን መላእክት በሰማያት
ጻድቃን በገነት፪
ፍጥረታት በሙሉ ዓሣዎችና አንበሪዎች
በመቃብር ያሉ ያከብሯታል
አምላክ በእርሷ እንዳረፈ ከሥራው ሁሉ፪
በሰማያት ጻድቃን በውስተ ገነት/፪
ወኵሉ ፍጥረት ዓሣት ወአናብርት፪
እለውስተ ደይን ያእረፉ ባቲ
እስመ ባቲ አእረፈ እምኵሉ ግብሩ ፪
ያከብሯታል ሰንበትን መላእክት በሰማያት
ጻድቃን በገነት፪
ፍጥረታት በሙሉ ዓሣዎችና አንበሪዎች
በመቃብር ያሉ ያከብሯታል
አምላክ በእርሷ እንዳረፈ ከሥራው ሁሉ፪
✦