ያልጠፋነው

ያልጠፋነው
ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሳ ነው
ቸርነቱ ከቶ አያልቅምና
ርኅራኄው ከቶ አያልቅምና
ይገባዋል ክብርና ምስጋና
ሰቆቃወ ኤርምያስ ም. 3፣22
← መዝሙር