ያመሰገናት
✦
ያመሰገናት ፫ እዝራ በመሰንቆ
እናትነቷ ንጽሕናዋን አውቆ
ያመሰገናት ፫ ዳዊት በመዝሙር
አምባ መጠጊያችን የአምላክ ማኅደር
ያመሰገናት ፫ ኤፍሬም በውዳሴው
ለምኚልን አላት ፍቀሯ ስለገባው
ያመሰገናት፫ አባ ሕርያቆስ
ምሳሌ ኣጣለት በመንፈስ ሲቀድስ
ያመሰገናት ፫ አባ ጊዮርጊስ
እናትነትዋን ፍቅሯን ሊያስታውስ
ያመሰገኗት ፫ ካህናት በከበሮ
ልብን በሚመስጥ በሐዘን እሮሮ
እናመስግናት ፫ ሆነን በአንድነት
እመቤታችንን እመምሕረት
አማላጃቸንን እመምሕረት
939ውዳሴ ማርያም
ውዳሴ ማርያም እጮኸለሁ
ድንግል እናቴን እጣራለሁ
እንደ አባ ኤፍሬም ነይ ባርኪኝ
ወድሰኒ ልጄ በይኝ
በሠርክ ጸሎት ላይ ውዳሴ ማርያም
ዜማ ስናደርስ ውዳሴ ማርያም
ድንግል ትመጣለች ውዳሴ ማርያም
በቤተመቅደስ ውዳሴ ማርያም
የብርሃን ምንጣፍ ውዳሴ ማርያም
ከፊቷ ተነጥፏል ውዳሴ ማርያም
ቅዱስ ኤፍሬም ታጥቆ ውዳሴ ማርያም
ያመሰግናታል ውዳሴ ማርያም
አባ ሕርያቆስም ውዳሴ ማርያም
ምስጋና ያደርሳል ውዳሴ ማርያም
የቅዳሴው ዜማ ውዳሴ ማርያም
ልብን ይመሰጣል ውሳሴ ማርያም
በጎ ነገር ልቤ ውዳሴ ማርያም
አወጣ እያለ ውዳሴ ማርያም
ዳዊት በገናውን ውዳሴ ማርያም
እየደረደረ ውዳሴ ማርያም
የንጽሕናችንን ውዳሴ ማርያም
መሠረት ነሽና ውዳሴ ማርያም
አንቺን ለማመስገን ውዳሴ ማርያም
ልቡናዬ ይብራ ውዳሴ ማርያም
ተፈሥሒ ድንግል ውዳሴ ማርያም
ኦ ቤተልሔም ውዳሴ ማርያም
ከአንቺ ተወለደ ውዳሴ ማርያም
መድኃኔዓለም ውዳሴ ማርያም
ቅዱሳኑ ሁሉ ውዳሴ ማርያም
ዙሪያሽን ከበዋል ውዳሴ ማርያም
አባ ጊዮርጊስም ውዳሴ ማርያም
ንኢ ድንግል ይላል ውዳሴ ማርያም
በወርቅ ዙፋን ላይ ውዳሴ ማርያም
ተቀምጠሸ ሳይሽ ውዳሴ ማርያም
ልቤ ተመሰጠ ውዳሴ ማርያም
ደንግል በግርማሽ ውዳሴ ማርያም
እናትነቷ ንጽሕናዋን አውቆ
ያመሰገናት ፫ ዳዊት በመዝሙር
አምባ መጠጊያችን የአምላክ ማኅደር
ያመሰገናት ፫ ኤፍሬም በውዳሴው
ለምኚልን አላት ፍቀሯ ስለገባው
ያመሰገናት፫ አባ ሕርያቆስ
ምሳሌ ኣጣለት በመንፈስ ሲቀድስ
ያመሰገናት ፫ አባ ጊዮርጊስ
እናትነትዋን ፍቅሯን ሊያስታውስ
ያመሰገኗት ፫ ካህናት በከበሮ
ልብን በሚመስጥ በሐዘን እሮሮ
እናመስግናት ፫ ሆነን በአንድነት
እመቤታችንን እመምሕረት
አማላጃቸንን እመምሕረት
939ውዳሴ ማርያም
ውዳሴ ማርያም እጮኸለሁ
ድንግል እናቴን እጣራለሁ
እንደ አባ ኤፍሬም ነይ ባርኪኝ
ወድሰኒ ልጄ በይኝ
በሠርክ ጸሎት ላይ ውዳሴ ማርያም
ዜማ ስናደርስ ውዳሴ ማርያም
ድንግል ትመጣለች ውዳሴ ማርያም
በቤተመቅደስ ውዳሴ ማርያም
የብርሃን ምንጣፍ ውዳሴ ማርያም
ከፊቷ ተነጥፏል ውዳሴ ማርያም
ቅዱስ ኤፍሬም ታጥቆ ውዳሴ ማርያም
ያመሰግናታል ውዳሴ ማርያም
አባ ሕርያቆስም ውዳሴ ማርያም
ምስጋና ያደርሳል ውዳሴ ማርያም
የቅዳሴው ዜማ ውዳሴ ማርያም
ልብን ይመሰጣል ውሳሴ ማርያም
በጎ ነገር ልቤ ውዳሴ ማርያም
አወጣ እያለ ውዳሴ ማርያም
ዳዊት በገናውን ውዳሴ ማርያም
እየደረደረ ውዳሴ ማርያም
የንጽሕናችንን ውዳሴ ማርያም
መሠረት ነሽና ውዳሴ ማርያም
አንቺን ለማመስገን ውዳሴ ማርያም
ልቡናዬ ይብራ ውዳሴ ማርያም
ተፈሥሒ ድንግል ውዳሴ ማርያም
ኦ ቤተልሔም ውዳሴ ማርያም
ከአንቺ ተወለደ ውዳሴ ማርያም
መድኃኔዓለም ውዳሴ ማርያም
ቅዱሳኑ ሁሉ ውዳሴ ማርያም
ዙሪያሽን ከበዋል ውዳሴ ማርያም
አባ ጊዮርጊስም ውዳሴ ማርያም
ንኢ ድንግል ይላል ውዳሴ ማርያም
በወርቅ ዙፋን ላይ ውዳሴ ማርያም
ተቀምጠሸ ሳይሽ ውዳሴ ማርያም
ልቤ ተመሰጠ ውዳሴ ማርያም
ደንግል በግርማሽ ውዳሴ ማርያም
✦