ያሬድ ማህሌታይ
✦
ያሬድ ማ ሌ ይ ለእግዚአብሔር ካህኑ ስብሐተ ትንሣኤ ዘይእዜኑ ኦሪት ቶ ህኑ ወወንጌል አሳዕኑ ፪
ትርድአነ ነአ በህየ መካኑ ከመ ፀበል ግዑዛነ ፀርነ ይኩኑ ፪
ትርድአነ ነአ በህየ መካኑ ከመ ፀበል ግዑዛነ ፀርነ ይኩኑ ፪
ትርጉም ፡ - የጫማህ ማዘቢያ /ማሰሪያ /ኦሪት የእግርህ መጫሚያ ወንጌል የሆነና የትንሣኤን ክብር
የም ስተምር የእግዚአብሔር አገልጋይ ማ ሌ ዊ ያሬድ በዚህ ቦ ትረዳን ዘንድ ና
✦