ያሬድ ማኅሌታይ

ያሬድ ማኅሌታይ ለእግዚአብሔር ካህኑ
ስብሐተ ትንሳኤ ዘይዜኑ
ኦሪት ቶታኑ ወወንጌል አሣዕኑ
ትርድአነ ነዓ መካኑ/ሀበ ዝ መካን/ ከመፀበል ፀርነ ይኩኑ
ትርጉም ፡ - የእግዚአብሔር ካህን ያሬድ ወንጌል ጫማው: ኦሪት የጫማው ማሰሪያ ነው:: ቅዱስ ያሬድ ሆይ ትረዳን ዘንድ ከዚህ ቦታ /ቤተ መቅደስ/ ና: በመምጣትህም ጠላቶቻችን እንደ ትቢያ ይሁኑ/በነው ይጥፉ/።
← መዝሙር