የብርሃናት አለቃ
✦
የብርሃናት አለቃ የጌታ ባለሟል ሊቀ መላእክት ፪
ንዓ ራጉኤል ፬ ራጉኤል መጋቤ ብርሃናት፪ ኸኸ፪
ከዋክብትን ልትመግብ ፀሐይን ልትመራ ሥልጣን የተሠጠህ
ሥራህ የደመቀ ራጉኤል አንተ ነህ ፪
ራጉኤል መጋቢ ብርሃን፪ ኸኸ
አዝርእት አብበው ፈክተው
የሚታዩት እጅጉን ለምልምው/ኸኸ፪
በፀሐይ ብርሃን በአንተ አጋዥነት ነው ፪
ራጉኤል መጋቤ ብርሃን ፪
ንዓ ራጉኤል ፬ ራጉኤል መጋቤ ብርሃናት፪ ኸኸ፪
ከዋክብትን ልትመግብ ፀሐይን ልትመራ ሥልጣን የተሠጠህ
ሥራህ የደመቀ ራጉኤል አንተ ነህ ፪
ራጉኤል መጋቢ ብርሃን፪ ኸኸ
አዝርእት አብበው ፈክተው
የሚታዩት እጅጉን ለምልምው/ኸኸ፪
በፀሐይ ብርሃን በአንተ አጋዥነት ነው ፪
ራጉኤል መጋቤ ብርሃን ፪
✦