የድሆች መጠጊያ
✦
የድሆች መጠጊያ ቤተ ክርስቲያን
ለመማር መጥተናል ሰምተን ቃልሽን ፪
ሰላም ሰላም የዘለዓለም ቤቴ ፪
ከአንቺ አልለይም እስከ ዕለተ ሞቴ
ሰላም ለአንቺ ይሁን ቤተክርስቲያን
በደሙ ያጸናሽ ኢየሱስ መድ ን ፪
አዝ ---
ቤተ ክርስቲያን ሆይ የአማንያን እናት
ወደ አንቺ ቀርበናል እንድናገኝ ሕይወት ፪
አዝ ---
ቅረቡ ምዕመናን በአንድነት ሆናችሁ
እጆ ን ዘርግ ልትቀበላችሁ
ተነሥ ለችና ቅድስት እና ችሁ
አዝ ---
ለመማር መጥተናል ሰምተን ቃልሽን ፪
ሰላም ሰላም የዘለዓለም ቤቴ ፪
ከአንቺ አልለይም እስከ ዕለተ ሞቴ
ሰላም ለአንቺ ይሁን ቤተክርስቲያን
በደሙ ያጸናሽ ኢየሱስ መድ ን ፪
አዝ ---
ቤተ ክርስቲያን ሆይ የአማንያን እናት
ወደ አንቺ ቀርበናል እንድናገኝ ሕይወት ፪
አዝ ---
ቅረቡ ምዕመናን በአንድነት ሆናችሁ
እጆ ን ዘርግ ልትቀበላችሁ
ተነሥ ለችና ቅድስት እና ችሁ
አዝ ---
✦