የእመቤታችን አማላጅነቷን
✦
የእመቤ ችን አማላጅነቷን ክብሯን
የቀነሰ ያዋረደ
እዳ አለብን ፪ ከፈጣሪያችን፪
የተሰጣት ሙሉ ሥልጣን
ክብር ያገኘች በቃል ኪዳን
ስሟን የጠራ እንደሚድን
በመጽሐፍ ሲነገር
እዳ አለብን፪ ከፈጣሪያችን፪
?ዛዊተ ኩሉ የተባለች
በነቅዱስ ኤፍሬም የተመሰገነች
በእነ አባ ጊዮርጊስ ምስጋናን ያገኘች
በመናፍቃን ዘንድ ምነው ተዘነጋች
እዳ አለብን፪ ከፈጣሪያችን ፪
ከሴቶች ሁሉ ልዩ ናት እያልን
በሁለቱም ወገን በፍጹም ድንግል
የብርሃን እናቱ ማርያም ስትባል
በደኝሞች ዘንድ ምነው ተዘነጋች
እዳ አለብን፪ ከፈጣሪያችን፪
ቃና ዘገሊላ ከልጅዋ ጋር ሳለች
ከሠርግ ቤት ገብ ድንግል አማልዳለች
እንኝDንስ እመአምላክ ቤዛዊተ ኩሉ
ጻድቃን ሰማዕ ት በእውነት ያማልዳሉ
እዳ አለብን፪ ከፈጣሪያችን፪
የቀነሰ ያዋረደ
እዳ አለብን ፪ ከፈጣሪያችን፪
የተሰጣት ሙሉ ሥልጣን
ክብር ያገኘች በቃል ኪዳን
ስሟን የጠራ እንደሚድን
በመጽሐፍ ሲነገር
እዳ አለብን፪ ከፈጣሪያችን፪
?ዛዊተ ኩሉ የተባለች
በነቅዱስ ኤፍሬም የተመሰገነች
በእነ አባ ጊዮርጊስ ምስጋናን ያገኘች
በመናፍቃን ዘንድ ምነው ተዘነጋች
እዳ አለብን፪ ከፈጣሪያችን ፪
ከሴቶች ሁሉ ልዩ ናት እያልን
በሁለቱም ወገን በፍጹም ድንግል
የብርሃን እናቱ ማርያም ስትባል
በደኝሞች ዘንድ ምነው ተዘነጋች
እዳ አለብን፪ ከፈጣሪያችን፪
ቃና ዘገሊላ ከልጅዋ ጋር ሳለች
ከሠርግ ቤት ገብ ድንግል አማልዳለች
እንኝDንስ እመአምላክ ቤዛዊተ ኩሉ
ጻድቃን ሰማዕ ት በእውነት ያማልዳሉ
እዳ አለብን፪ ከፈጣሪያችን፪
✦