የእርቅ ሰነድ ነሽ
✦
የእርቅ ሰነድ ነሽ በሰማይ የታየሽ
ቀስተ ደመናዋ ድንግል ሆይ አንቺው ነሽ
ከኖህ ውሀ ጥፋት ከቁጣው በኋላ
አምላክ ሥላረገ ቃል ኪዳን መሀላ
የሰው ልጆች ጥፋት በምድር ሲበዛ
ትዛዙን ሊቃወም ሊሽር እንደ ዋዛ
የቁጣው ህፃናት ንፍስም ሲወለዱ
መጠለያው መርከብ አንቺ ሆነሽ ዘመዱ
ከብዙዎች መሀል ኖህ ብቻ ተገኘ
በደል እሚጠላ ፅድቅን የተመኘ
የ እግዚያብሔር ልጆች በ አህዛብ ሊቀኑ
በ ሀይማኖት ፀንተው አንቺን ያሉ ዳኑ
የእርቅ ሰነድ ነሽ በሰማይ የታየሽ
ቀስተ ደመናዋ ድንግል ሆይ አንቺው ነሽ
ከኖህ ውሀ ጥፋት ከቁጣው በኋላ
አምላክ ሥላረገ ቃል ኪዳን መሀላ
ቀስተ ደመናዋ ድንግል ሆይ አንቺው ነሽ
ከኖህ ውሀ ጥፋት ከቁጣው በኋላ
አምላክ ሥላረገ ቃል ኪዳን መሀላ
የሰው ልጆች ጥፋት በምድር ሲበዛ
ትዛዙን ሊቃወም ሊሽር እንደ ዋዛ
የቁጣው ህፃናት ንፍስም ሲወለዱ
መጠለያው መርከብ አንቺ ሆነሽ ዘመዱ
ከብዙዎች መሀል ኖህ ብቻ ተገኘ
በደል እሚጠላ ፅድቅን የተመኘ
የ እግዚያብሔር ልጆች በ አህዛብ ሊቀኑ
በ ሀይማኖት ፀንተው አንቺን ያሉ ዳኑ
የእርቅ ሰነድ ነሽ በሰማይ የታየሽ
ቀስተ ደመናዋ ድንግል ሆይ አንቺው ነሽ
ከኖህ ውሀ ጥፋት ከቁጣው በኋላ
አምላክ ሥላረገ ቃል ኪዳን መሀላ
✦