የጌታዮ እናት ጸለየች
✦
የጌ ዬ እናት ጸለየች
ማርያምም እንዲህ እያለች ፪
ነፍሴ ጌ ዬን ከብረዋለች
መንፈሴም በአምላኬ ሐሴት ደርጋለች
የእኔን የባርያይቱን ትኅትና
የእስራኤል አምላክ ተመልክቷልና ፪
ትውልድ ሁሉ ብጽዕት ይሉኛል
እርሱ ላቅ ሥራ አድርገአልኛል
ስሙም ቅዱስ ነው ምሕረቱም
ለትውልድ ትውልድ ለዘላለም ፪
ኃይል አድርጓል ጌ በክንዱ
ትዕቢተኞች ተዋረዱ
ገዢ−ች ከዙፋን ስለተጣሉ
ትሁ ን ደግሞ ከፍ ከፍ አሉ ፪
ባለጠገአች ሲጠሙ ሲራቡ
ድሆች በምሕረት ጥቂት ጠገቡ
ለአባቶቻችን እንደማለ
ምሕረቱን አስቦ እኛን ተቀበለ ፪
ማርያምም እንዲህ እያለች ፪
ነፍሴ ጌ ዬን ከብረዋለች
መንፈሴም በአምላኬ ሐሴት ደርጋለች
የእኔን የባርያይቱን ትኅትና
የእስራኤል አምላክ ተመልክቷልና ፪
ትውልድ ሁሉ ብጽዕት ይሉኛል
እርሱ ላቅ ሥራ አድርገአልኛል
ስሙም ቅዱስ ነው ምሕረቱም
ለትውልድ ትውልድ ለዘላለም ፪
ኃይል አድርጓል ጌ በክንዱ
ትዕቢተኞች ተዋረዱ
ገዢ−ች ከዙፋን ስለተጣሉ
ትሁ ን ደግሞ ከፍ ከፍ አሉ ፪
ባለጠገአች ሲጠሙ ሲራቡ
ድሆች በምሕረት ጥቂት ጠገቡ
ለአባቶቻችን እንደማለ
ምሕረቱን አስቦ እኛን ተቀበለ ፪
✦