የኃያላን ኃያል
✦
የኃያላን ኃያል፫ ልዑል እግዚአሔር፪
ተአምራትህ ብዙ በሰማይ፪ በምድር፬
ለአብና ለወልድ፫ ለመንፈስ ቅዱስ፪
መስገድ ይገባናል በሥጋ፪ በነፍስ፬
ለእግዝእትነ ማርያም፫ ለአምላክ እናት፪
ማቅረብ ይገባናል የጸጋ፪ ስግደት፬
ለሊቀ መላእክት፫ ቅዱስ ሚካኤል፪
ማቅረብ ይገባናል የጸጋ፪ ስግደት
ለጻድቁ አባት፫ ለተክለሃይማኖት
ማቅረብ ይገባናል የአክብሮት፪ ስግደት
ለኃያሉ ሰማዕት ፫ ለእስጢፋኖስ
ማቅረብ ይገባናል የአክብሮት፪ ስግደት
ተአምራትህ ብዙ በሰማይ፪ በምድር፬
ለአብና ለወልድ፫ ለመንፈስ ቅዱስ፪
መስገድ ይገባናል በሥጋ፪ በነፍስ፬
ለእግዝእትነ ማርያም፫ ለአምላክ እናት፪
ማቅረብ ይገባናል የጸጋ፪ ስግደት፬
ለሊቀ መላእክት፫ ቅዱስ ሚካኤል፪
ማቅረብ ይገባናል የጸጋ፪ ስግደት
ለጻድቁ አባት፫ ለተክለሃይማኖት
ማቅረብ ይገባናል የአክብሮት፪ ስግደት
ለኃያሉ ሰማዕት ፫ ለእስጢፋኖስ
ማቅረብ ይገባናል የአክብሮት፪ ስግደት
✦