የሐና ልጅ ነሽ
✦
የሐና ልጅ ነሽ የኢያቄም በረከት ፪
ድንግል ፪ ወላዲተ ቃል
የሐና ልጅ ነሽ የፀሐይ እናቱ
ድንግል የምሥራቅ ደጅ
ቅድስተ ቅዱሳን
የፍጥረት አማላጅ
ለእናቷ አንዲት ናት
ለወለደቻት
የእግዚአብሔር ሥጦታ
ምሳሌ ያላት
የሐና ልጅ ነሽ የጾም ጸሎት ፍሬ
የቅድስና ሀብት
ከአምላክ የተሠጠች
ንጽሕት እመቤት
ደመና በመሆን
ሕዝብን የጋረዳች
የኢያቄም በረከት
እመቤታችን ነች
የሐና ልጅ ነሽ በሊባኖስ አድባር ዛሬ ደስታ ሆነ
መከላእክት ዘመሩ
እርቅም ተወጠነ
እኛም ደስ ይበለን
መዳናቸን ቀርቧል
ከሐና ከኢያቄም
ንጹሕ ዘር ተገኝቷል
የሐና ልጅ ነሽ የሰላም ብሥራት ነሽ
የፍጥረታት ተስፋ
በአንቺ ቅድስና
ሐዘናቸን ጠፋ
ምክንያት አንቺ ሆነሽን
ዓለም ሁሉ ዳነ
እግዚአብሔር ታረቀን
ሁሉ ባንቺ ሆነ
ድንግል ፪ ወላዲተ ቃል
የሐና ልጅ ነሽ የፀሐይ እናቱ
ድንግል የምሥራቅ ደጅ
ቅድስተ ቅዱሳን
የፍጥረት አማላጅ
ለእናቷ አንዲት ናት
ለወለደቻት
የእግዚአብሔር ሥጦታ
ምሳሌ ያላት
የሐና ልጅ ነሽ የጾም ጸሎት ፍሬ
የቅድስና ሀብት
ከአምላክ የተሠጠች
ንጽሕት እመቤት
ደመና በመሆን
ሕዝብን የጋረዳች
የኢያቄም በረከት
እመቤታችን ነች
የሐና ልጅ ነሽ በሊባኖስ አድባር ዛሬ ደስታ ሆነ
መከላእክት ዘመሩ
እርቅም ተወጠነ
እኛም ደስ ይበለን
መዳናቸን ቀርቧል
ከሐና ከኢያቄም
ንጹሕ ዘር ተገኝቷል
የሐና ልጅ ነሽ የሰላም ብሥራት ነሽ
የፍጥረታት ተስፋ
በአንቺ ቅድስና
ሐዘናቸን ጠፋ
ምክንያት አንቺ ሆነሽን
ዓለም ሁሉ ዳነ
እግዚአብሔር ታረቀን
ሁሉ ባንቺ ሆነ
✦