የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ
✦
የኢትዮጰያ ኦርቶዶከስ ተዋሕዶ
ቤተከርስቲያን ልጆች ናቸው
እንቀበላቸው ሙሽሮች ናቸው
እንቀበላቸው
አዝ ---
ይኸውና በድንግልና
ፈጸሙ በሥጋ ወደሙ
ለዚህ እድል ተዘጋጁ
የክብር አክሊል ተቀዳጁ
ቤተከርስቲያን ልጆች ናቸው
እንቀበላቸው ሙሽሮች ናቸው
እንቀበላቸው
አዝ ---
ይኸውና በድንግልና
ፈጸሙ በሥጋ ወደሙ
ለዚህ እድል ተዘጋጁ
የክብር አክሊል ተቀዳጁ
አዝ ---
እልል በሉ ሚዜዎቹ
አብሮ አድጉ ጓደኞቹ
እልል በሉ ሚዜዎቿ
አብሮ አደጓ ጓደኞቿ
እልል በሉ ሚዜዎቹ
አብሮ አድጉ ጓደኞቹ
እልል በሉ ሚዜዎቿ
አብሮ አደጓ ጓደኞቿ
✦