የኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን
ልጆች ናቸው እንቀበላቸው ሙሽሮች ናቸው እንዘምርላቸው
ይኸውና በድንግልና ፈጸሙ በሥጋ ወደሙ
ለዚህ እድል ተዘጋጁ
የክብር አክሊል ተቀዳጁ
አዝ ---
እልል በሉ ሚዜዎቹ አብሮ አደጉ ጓደኞቹ
እልል በሉ ሚዜዎቿ አብር አደጓ ጓደኞቿ
← መዝሙር