የክብርን አክሊል
✦
የክብርን አክሊል እንድትቀሳጁ
የእግዚአብሔርን መንገድ በቶሎ አዘጋጁ፪
ምንም ብንጨነቅ ምንም ብንሸበር
እግዚአብሔር አለልን ከክፉ የሚሰውር
ጉዟችን የድል ነው የሚያስፈራን የለም
ይክበር ይንገስልን ጌታችን ዘልአለም
የእግዚአብሔርን መንገድ በቶሎ አዘጋጁ፪
ምንም ብንጨነቅ ምንም ብንሸበር
እግዚአብሔር አለልን ከክፉ የሚሰውር
ጉዟችን የድል ነው የሚያስፈራን የለም
ይክበር ይንገስልን ጌታችን ዘልአለም
ተቻኩያለሁኝ ቀኑ አመት ሆነብኝ
የሚያስብልኝን ጌታዬን ልገናኝ
ግን እስከዚያው ልጽና ልኑር በትእግስት
ገጌታዬ እንዳገኝ የድል ሽልማት
የሚያስብልኝን ጌታዬን ልገናኝ
ግን እስከዚያው ልጽና ልኑር በትእግስት
ገጌታዬ እንዳገኝ የድል ሽልማት
ልጆችህም ሸሹ ከፍቅርህ ኮብልለው
ጸጋህን ላክና ፈጥነህ መልዳቸው
ጸጋህን ለህሰን ስንቆም ከፊጥ
ይባርከናል አብም አባትህ
ጸጋህን ላክና ፈጥነህ መልዳቸው
ጸጋህን ለህሰን ስንቆም ከፊጥ
ይባርከናል አብም አባትህ
በመጨረሻው ቀን ሲገለጥ ጌታችን
ዙፋኑ ስር ቆመን መዝሙር እየዘመርን
እርሱ ከፍብሎ እኛ ዝቅ ብለን
እንደሰታለን መዝሙር እየዘመርን
ዙፋኑ ስር ቆመን መዝሙር እየዘመርን
እርሱ ከፍብሎ እኛ ዝቅ ብለን
እንደሰታለን መዝሙር እየዘመርን
✦