የሉም ከሳሾቼ እነሱም ተከሰው
✦
የሉም ከሳሾቼ እነሱም ተከሰው
የሉም ከሳሾቼ እነሱም ተከሰው
ገመናዬን ሽፋኝ ከቶ እንዳንተ ማን ነው
የሉም ከሳሾቼ እነሱም ተከሰው
ገመናዬን ሽፋኝ ከቶ እንዳንተ ማን ነው
ገና ሳልፈፅመው ሀጢያቴን ለሚያውቀው
ይነግሩት ጀመረ እንዳላዋቂ ሰው
ወድቀው ተማፀኑት በሞት እንድመታ
መስሏቸው ሞኝነት የፍቅሩ ዝምታ
መስሏቸው ሞኝነት የፍቅሩ ዝምታ
ይነግሩት ጀመረ እንዳላዋቂ ሰው
ወድቀው ተማፀኑት በሞት እንድመታ
መስሏቸው ሞኝነት የፍቅሩ ዝምታ
መስሏቸው ሞኝነት የፍቅሩ ዝምታ
የሉም ከሳሾቼ እነሱም ተከሰው
የሉም ከሳሾቼ እነሱም ተከሰው
ገመናዬን ሽፋኝ ከቶ እንዳንተ ማን ነው
የሉም ከሳሾቼ እነሱም ተከሰው
ገመናዬን ሽፋኝ ከቶ እንዳንተ ማን ነው
እያለ ተጋድሞ ምሶሶው ባይናቸው
የኔን ጉድፍ ማየት እንዴት ተቻላቸው
በፈረዱበት ፍርድ እነሱም ወደቁ
በኔ ላይ በመፍረድ ከቶ መች ፀደቁ
በኔ ላይ በመፍረድ ከቶ መች ፀደቁ
የኔን ጉድፍ ማየት እንዴት ተቻላቸው
በፈረዱበት ፍርድ እነሱም ወደቁ
በኔ ላይ በመፍረድ ከቶ መች ፀደቁ
በኔ ላይ በመፍረድ ከቶ መች ፀደቁ
የሉም ከሳሾቼ እነሱም ተከሰው
የሉም ከሳሾቼ እነሱም ተከሰው
ገመናዬን ሽፋኝ ከቶ እንዳንተ ማን ነው
የሉም ከሳሾቼ እነሱም ተከሰው
ገመናዬን ሽፋኝ ከቶ እንዳንተ ማን ነው
በሰፈረው መጠን ከሳሽ ይሰፈራል
ከቁጣው እሳት ፊት መች ማምለጥ ይቻላል
የሁላችን ዋጋ በእጁ ላይ እያለን
በመንግስቱ ስልጣን ማን ፈራጅ አረገን
በመንግስቱ ስልጣን ማን ፈራጅ አረገን
ከቁጣው እሳት ፊት መች ማምለጥ ይቻላል
የሁላችን ዋጋ በእጁ ላይ እያለን
በመንግስቱ ስልጣን ማን ፈራጅ አረገን
በመንግስቱ ስልጣን ማን ፈራጅ አረገን
የሉም ከሳሾቼ እነሱም ተከሰው
የሉም ከሳሾቼ እነሱም ተከሰው
ገመናዬን ሽፋኝ ከቶ እንዳንተ ማን ነው
የሉም ከሳሾቼ እነሱም ተከሰው
ገመናዬን ሽፋኝ ከቶ እንዳንተ ማን ነው
መዝገቡ በእጁ ነው አይመረመርም
ሐጢያቴን እንዲያውቀው ነጋሪ አይፈልግም
ከሳሾቼ እመኑ ጌታዬ ምሮኛል
እግዚአብሔር ሰው ነግሮት መቼ ፈርዶ ያውቃል
እግዚአብሔር ሰው ነግሮት መቼ ፈርዶ ያውቃል
የሉም ከሳሾቼ እነሱም ተከሰው
የሉም ከሳሾቼ እነሱም ተከሰው
ገመናዬን ሽፋኝ ከቶ እንዳንተ ማን ነው
ሐጢያቴን እንዲያውቀው ነጋሪ አይፈልግም
ከሳሾቼ እመኑ ጌታዬ ምሮኛል
እግዚአብሔር ሰው ነግሮት መቼ ፈርዶ ያውቃል
እግዚአብሔር ሰው ነግሮት መቼ ፈርዶ ያውቃል
የሉም ከሳሾቼ እነሱም ተከሰው
የሉም ከሳሾቼ እነሱም ተከሰው
ገመናዬን ሽፋኝ ከቶ እንዳንተ ማን ነው
የሉም ከሳሾቼ እነሱም ተከሰው
የሉም ከሳሾቼ እነሱም ተከሰው
ገመናዬን ሽፋኝ ከቶ እንዳንተ ማን ነው
የሉም ከሳሾቼ እነሱም ተከሰው
ገመናዬን ሽፋኝ ከቶ እንዳንተ ማን ነው
✦