የማነ እግዚአብሔር

የማነ እግዚአብሔር ሤመከ ወአልዓለከ
Yemane Egziabher siemeke we’aalaleke
ሊቀ መላእክት |4| ዑራኤል ሊቀ መላእክት ኧኸ
Leeqe melaekt Urael leeqe melaekt ehe
ትርጉም ፡ - የመላእክት አለቃ ቅዱስ ዑራኤል ሆይ የእግዚአብሔር ቀኝ እጁ ሾመህ ከፍ ከፍም አደረገህ Yemelaekt aleqa Qidus Urael hoy yeEgziabher qegn eju shomeh kef kefem aderegeh (የጥር ዑራኤል መዝሙር)
← መዝሙር