የምሥራች
✦
የምሥራች ደስ ይበለን፪ እንበል ሃሌ ሉያ፪
አምላክ ተጠመቀ ሊሆነን አርዓያ፪
አምላክ ተጠመቀ ከዚህ ሁሉ ክብሩ
ስለእኛ ነውና እንዘምር ዘምሩ
ከድንግል ተወለዶ ወልድ ሲጠመቅ
ተራሮች ዘለሉ ዮሐንስ ሲያጠምቅ
ዮርዳኖስም ሸሸ አልቆመም ከፊቱ
ወልድ አምላክነቱ በግልጽ መታየቱ
ከገሊላ ወንዝ ወደ ዮርዳኖስ
ሊጠመቅ ወደደ በእደ ዮሐንስ
እንዴት ይቻለኛል አንተ ለማጥመቅ
ብሎ መለሰለት ዮሐንስ መጥምቅ
አምላክ ተጠመቀ ሊሆነን አርዓያ፪
አምላክ ተጠመቀ ከዚህ ሁሉ ክብሩ
ስለእኛ ነውና እንዘምር ዘምሩ
ከድንግል ተወለዶ ወልድ ሲጠመቅ
ተራሮች ዘለሉ ዮሐንስ ሲያጠምቅ
ዮርዳኖስም ሸሸ አልቆመም ከፊቱ
ወልድ አምላክነቱ በግልጽ መታየቱ
ከገሊላ ወንዝ ወደ ዮርዳኖስ
ሊጠመቅ ወደደ በእደ ዮሐንስ
እንዴት ይቻለኛል አንተ ለማጥመቅ
ብሎ መለሰለት ዮሐንስ መጥምቅ
✦