የቅዱሳን አበው
✦
ውድ ሃይማኖ ችን የሁላችን ሕይወት
አንቺ ከምትጠፊ እኛ እንሁን መሥዋዕት ፪
ሰማይና ምድርን የፈጠረ እያለ
የሰው ልጅ ደፋሩ አምላክ የለም አለ ፪
በዝናብ አብቅሎ ሚመግብህን
አምላክ የለም ብለህ ኝድከው ፈጣሪህን ፪
አእምሮ አለኝ ማለት አእምሮ ማጣት
እንክርዳድ ለመዝራት በሰው ጭንቅላት ፪
ይፍጨረጨራሉ ቀንና ሌሊት
ትእዛዙን ያክብር ሁሉም የሰው ልጅ ፪
ይህ ዓለም ጠፊ ነው ባያውቀው ነው እንጂ
ተው ንስሐ ግባ የሰው ልጅ ተመለስ
እንደልጅነትህ ኀእላ ከም ኽፐ
አንቺ ከምትጠፊ እኛ እንሁን መሥዋዕት ፪
ሰማይና ምድርን የፈጠረ እያለ
የሰው ልጅ ደፋሩ አምላክ የለም አለ ፪
በዝናብ አብቅሎ ሚመግብህን
አምላክ የለም ብለህ ኝድከው ፈጣሪህን ፪
አእምሮ አለኝ ማለት አእምሮ ማጣት
እንክርዳድ ለመዝራት በሰው ጭንቅላት ፪
ይፍጨረጨራሉ ቀንና ሌሊት
ትእዛዙን ያክብር ሁሉም የሰው ልጅ ፪
ይህ ዓለም ጠፊ ነው ባያውቀው ነው እንጂ
ተው ንስሐ ግባ የሰው ልጅ ተመለስ
እንደልጅነትህ ኀእላ ከም ኽፐ
✦