የሰማይ ምስጋና
✦
የሰማይ ምስጋና ሃሌ ሉያ
ያሬድ የሰማዉ የመላእክት ዜማ
ቅዱስ፫ እግዚአብሔር የማይሞት ሕያዉ
ቅዱስ፫ በኪሩቤል አድሮ የተቀደሰዉ
ቅዱስ፫ መንበሩ በእሳት የተከበበዉ
ሚካኤል ገብርኤል ከፊቱ ቆመዉ
ያመሰግኑታል በአንድ ቃል ሆነዉ
ቅዱስ፫ ብለዉ
ያሬድ የሰማዉ የመላእክት ዜማ
ቅዱስ፫ እግዚአብሔር የማይሞት ሕያዉ
ቅዱስ፫ በኪሩቤል አድሮ የተቀደሰዉ
ቅዱስ፫ መንበሩ በእሳት የተከበበዉ
ሚካኤል ገብርኤል ከፊቱ ቆመዉ
ያመሰግኑታል በአንድ ቃል ሆነዉ
ቅዱስ፫ ብለዉ
✦