የሰማዮ አባት
✦
የሰማዩ አባት ደግ ነህ መልካም እረኛ ነህ
ለሁሉም ጊዜ አለህ በጊዜው ሁሉን ታደርጋለህ፪
አዝ ---
ማን ያበድርሃል እግዚአብሔር ለአንተ ብድራትን
ሁሉን ታደርግለህ በኃይልህ ችሎታህ
አንችልም እግዚአብሔር እኛ በአንተ ፊት
አዝ ---
ከታናሽነቴ ጀምረህ እኔን ያስተማርከኝ
የቃልህን ወተት በቤትህ ለእኔ የመገብከኝ
ለአንተ የምከፍልህ አግዚአብሔር አንዳችም የለኝ
አዝ ---
ለማልቀስ ጊዜ አለው አምላኬ ደርሶ ለመሳቅ
ከራሣችን ፀጉር አንዲቷን ጥቂቱን ሣናውቅ
የእኛስ ተግባር ሆኗል ለሁሉም ደርሶ መጨነቅ፪
ለሁሉም ጊዜ አለህ በጊዜው ሁሉን ታደርጋለህ፪
አዝ ---
ማን ያበድርሃል እግዚአብሔር ለአንተ ብድራትን
ሁሉን ታደርግለህ በኃይልህ ችሎታህ
አንችልም እግዚአብሔር እኛ በአንተ ፊት
አዝ ---
ከታናሽነቴ ጀምረህ እኔን ያስተማርከኝ
የቃልህን ወተት በቤትህ ለእኔ የመገብከኝ
ለአንተ የምከፍልህ አግዚአብሔር አንዳችም የለኝ
አዝ ---
ለማልቀስ ጊዜ አለው አምላኬ ደርሶ ለመሳቅ
ከራሣችን ፀጉር አንዲቷን ጥቂቱን ሣናውቅ
የእኛስ ተግባር ሆኗል ለሁሉም ደርሶ መጨነቅ፪
✦