የሰው ልጅ ሁል ጊዜ
✦
የሰዉ ልጅ ሁል ጊዜ በጣም ደስ ቢለዉ ፪
ደግሞ የጭንቁን ቀን ማሰብ ተገቢ ነዉ ፪
ምንም ቢደሰቱ ቢበዛ ምቾች ፪
ድኻም ሆነ ሀብታም እኩል ነዉ በሞት ፪
ሰዉ ሆይ አትጨነቅ ለዓለም ጐዳና ፪
ዓለሙም ንብረቱም ኃላፊ ነዉና ፪
ሀብት አገኘሁ ብለህ በጣም ደስ አይበልህ ፪
ድኸየሁም ብለህ አይዘን ልቦናህ ፪
ይፈራረቃለº አይኖሩም አብረዉህ ፪
%ረ ሰዉ ሆይ ልብህ ለምን ችላ አለ ፪
ከባድ የሞት እዳ በራስህ እያለ ፪
ያ የጨለማ ቀን ትዝ ትዝ እያለኝ ፪
እንባዬ ከመዉረድ አላቆምም አለኝ ፪
ደግሞ የጭንቁን ቀን ማሰብ ተገቢ ነዉ ፪
ምንም ቢደሰቱ ቢበዛ ምቾች ፪
ድኻም ሆነ ሀብታም እኩል ነዉ በሞት ፪
ሰዉ ሆይ አትጨነቅ ለዓለም ጐዳና ፪
ዓለሙም ንብረቱም ኃላፊ ነዉና ፪
ሀብት አገኘሁ ብለህ በጣም ደስ አይበልህ ፪
ድኸየሁም ብለህ አይዘን ልቦናህ ፪
ይፈራረቃለº አይኖሩም አብረዉህ ፪
%ረ ሰዉ ሆይ ልብህ ለምን ችላ አለ ፪
ከባድ የሞት እዳ በራስህ እያለ ፪
ያ የጨለማ ቀን ትዝ ትዝ እያለኝ ፪
እንባዬ ከመዉረድ አላቆምም አለኝ ፪
✦