የሰው ልጆች ሁላችን እንማር
✦
የሰው ልጆች ሁላችን እንማር
አስተባብረን ሃይማኖት ከምግባር
የሰው ልጆች ሁላችን እንማር
መልካም ሥራን በመሥራት እንኑር
የሰይጣን ድል መንሻ የክብር መውረሻ
ሃይማኖት ናትና እውነተኛ ጋሻ
አዝ ---
ለእውነተኛ ሥራ ሁላችን እንበርታ
አስተባብረን ሃይማኖት ከምግባር
የሰው ልጆች ሁላችን እንማር
መልካም ሥራን በመሥራት እንኑር
የሰይጣን ድል መንሻ የክብር መውረሻ
ሃይማኖት ናትና እውነተኛ ጋሻ
አዝ ---
ለእውነተኛ ሥራ ሁላችን እንበርታ
ጻድቃን ሰማእታትን አድርገን መከታ
አዝ ---
ፍዳ ዓለምን አልፈን እንድንሄድ ሁላችን
ጸንተን መገኘት ነው በሃይማኖታችን
አዝ ---
የሰይጣን ድል መንሻ የክብር መውረሻ
ሃይማኖት ናትና እውነተኛ ጋሻ
አዝ ---
እምነታችን ሁሉ ይሁን በፈጠሪ
ይቅር ባይ ነውና ሲቻለው መሀሪ
አዝ ---
ፍዳ ዓለምን አልፈን እንድንሄድ ሁላችን
ጸንተን መገኘት ነው በሃይማኖታችን
አዝ ---
የሰይጣን ድል መንሻ የክብር መውረሻ
ሃይማኖት ናትና እውነተኛ ጋሻ
አዝ ---
እምነታችን ሁሉ ይሁን በፈጠሪ
ይቅር ባይ ነውና ሲቻለው መሀሪ
✦