የሲና ሀመልማል
✦
የሲና ሀመልማል የሙሴ ፅላት፪
የሲሎንዲስ ጥበብ እፀ መድሀኒት፪
አሁን በምን በምን እንመስልሻለን፪
እፁብ ድንቅ ብለን እናወድስሻለን፪
ያረጁ ፍጥረታት የታደሱብሽ፪
የህይወት መሰላል ማርያም አንቺ ነሽ፪
የሲሎንዲስ ጥበብ እፀ መድሀኒት፪
አሁን በምን በምን እንመስልሻለን፪
እፁብ ድንቅ ብለን እናወድስሻለን፪
ያረጁ ፍጥረታት የታደሱብሽ፪
የህይወት መሰላል ማርያም አንቺ ነሽ፪
የሲና ሀመልማል የሙሴ ፅላት፪
የሲሎንዲስ ጥበብ እፀ መድሀኒት፪
አሁን በምን በምን እንመስልሻለን፪
እፁብ ድንቅ ብለን እናወድስሻለን፪
የሲሎንዲስ ጥበብ እፀ መድሀኒት፪
አሁን በምን በምን እንመስልሻለን፪
እፁብ ድንቅ ብለን እናወድስሻለን፪
የነቢያት ትንቢት የልባችን ተስፋ፪
ባንቺ መመኪያነት ማህበራችን ይስፋ ኦርቶዶክስ ይስፋፋ፪
ባንቺ መመኪያነት እምነታችን ይስፋ ተዋህዶ ይስፋፋ፪
ባንቺ መመኪያነት ማህበራችን ይስፋ ኦርቶዶክስ ይስፋፋ፪
ባንቺ መመኪያነት እምነታችን ይስፋ ተዋህዶ ይስፋፋ፪
✦